CryptoTalk-ET™ 🇪🇹
CryptoTalk-ET™ 🇪🇹

@CryptotalkEt

5 تغريدة Apr 08, 2024
#ቢትኮይንን_የኋሊት
ይህ👇 ሰው በቢትኮይን ታሪክ የማይረሱ ክውኖችን ከፈፀሙ ግለሰቦች አንዱ ነው። ቀደምት የቢትኮይን ኮሚዩኒቲ አባል ሲሆን ስሙም ፕሌቶ ይባላል። የሚወሳውም የመጀመሪያውን የBitcoin RoadTrip ያደረገ ግለሰብ በመሆኑ ነው።
#Thread🧵👇
ፕሌቶ ከApril እስከ June 2011 በዘለቀው ጉዞው ከHartFord, Connecticut ተነስቶ መዳረሻውን Los Angles, California ሊያደርግ ችሏል። በዚህ ጉዞው ለሁሉም ወጪዎቹ #Bitcoin ብቻ ሲጠቀም የነበረ ሲሆን በወቅቱ የ1 ቢትኮይን ዋጋም $1.30 ብቻ ነበር።
የፕሌቶ ጉዞ የተለየ ቦታ ሊሰጠው የቻለበት ዋነኛ ምክንያት ቢትኮይንን በእለት ከእለት ኑሮዋችን እንዴት ልንጠቀመው እንደምንችል ማሳያ የሆነ የመጀመሪያ ክስተት ስለነበር ነው። በዚህ ቪዲዮ ቢትኮይንን ለጋዝ መሙያ ሲጠቀመው ያስመለክተናል።
በጉዞው መሀል በአላባማ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ስለቢትኮይን ትምህርትን ሲሰጥ ደግሞ እዚህ ጋር ይታያል።
ፕሌቶ @TheRealPlato የመጀመሪያው የቢትኮይን ፖድካስት በሆነው @TheBitcoinShow_ ዝግጅት ላይ በመጀመሪያው ኤፒሶድ ስለትሪፑ መናገሩ የሚታወስም ነው። 👇 ታዲያ ለዚህ የ #crypto_OG ጭብጨባ አያስፈልገውም ትላላችሁ?
youtu.be

جاري تحميل الاقتراحات...